ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል
በ1 ወር ውስጥ ቁርአን ማንበብ ይጀምሩ!
ለጀማሪዎች፣ ለሁሉም ዕድሜ — ከቤትዎ ሳይወጡ በቴሌግራም ቀጥታ ይሳተፉ።
ይህ ማብርራሪያ ኮርሱ ምን ምን እንደሚያካትት ይገልጻል
ይህን ኮርስ ልዩ የሚያደርገው ምንድን ነው?
ይህ የቪዲዮ ስልጠና በቂ ማብራሪያና ልምምዶችን የያዘ ሲሆን፣ ልዩ የሚያደርገው ተማሪዎች የፈለጉትን ክፍል አይተው — በትምህርቱ ላይ ቀጥታ ጥያቄ መጠየቅ፣ ድምፅ (Record) ልከው ከኡስታዝ ምላሽ ማግኘት መቻላቸው ነው።
ማንኛውንም ጥያቄ ከኡስታዝ ጋር ቀጥታ ትምህርት በሚኖርበት ጊዜ መጠየቅ ይቻላል። ወዲያውኑ ምላሽ ያገኛሉ።
ድምፅ ሪከርድ አድርገው ይልካሉ — ኡስታዝ ሰምተው ስህተቱን ይጠቁምዎታል።
አንዴ ካወረዱት ኢንተርኔት አያስፈልግም። በፈለጉት ሰዓት ይማሩ፣ ይለማመዱ።
ይህ ኮርስ ምን ይሰጥዎታል?
- ራስዎን የሚገመግሙበት ነጻ አፕልኬሽን ያገኛሉ!
- ከቪዲዮ በተጨማሪ ፈተና እና ግምገማ ከኡስታዝ ጋር
- ቴሌግራም ላይ ቀጥታ ጥያቄ ማቅረብ ይቻላል
- አንድ ጊዜ ካወረዱ ኢንተርኔት አያስፈልግም
- ክፍያ ከፈጸሙ ወዲያውኑ ወደ ቻናሉ ይቀላቀላሉ
የዓረብኛ ፊደሎችን በትክክል መለየት ይጀምራሉ። ድምፅ በሪከርድ እያደረጉ ቀጥታ ከኡስታዝ ጋር ይለማመዳሉ።
ከኡስታዝ ጋር ሪከርድፊደሉ በቃሉ ቦታ ሲለዋወጥ ቅርጹ ይቀያየራል። ሦስቱንም ቅርጾች ቀስ እያሉ ልምምድ ያደርጋሉ። የሪከርድ ልምምዶችም ተካተዋል።
ከኡስታዝ ጋር ሪከርድየዓረብኛ አናባቢዎችን ይማራሉ። ከዚህ ክፍል ጀምሮ ቁርዓን ማንበብ ይጀምራሉ! በፈለጉት ጊዜ ሪከርድ እያደረጉ ይለማመዳሉ።
ሪከርድ እያደረጉ ይለማመዳሉሱኩን ምን እንደሆነ፣ ቃሉን እንዴት እንደሚቀይረው ይማራሉ። ልምምዱን በሪከርድ አጠናክረው ይቀጥላሉ።
ሪከርድ ልምምድሸዳ ምን እንደሆነና እንዴት እንደሚነበብ ይማራሉ። ከዚህ ክፍል ጀምሮ የቁርዓን አነባበብዎ በከፍተኛ ሁኔታ ይሻሻላል።
የመድ ዓይነቶችና አወጣጣቸውን በቂ ትምህርት ያገኛሉ። ከኡስታዙ ጋር ሪከርድ እያደረጉ ይለማመዳሉ።
ከኡስታዝ ጋር ሪከርድፈትሃ ተንዊን፣ ከስራ ተንዊን፣ ዱማ ተንዊን — አጠቃቀምና አነባበቡን ይማራሉ።
ሀምዘተ ወስል መቼ እንደሚሰማ፣ መቼ እንደሚጠፋ — ሙሉ ግንዛቤ ያገኛሉ።
ከ1ኛ ጁዝ የተመረጡ አጫጭር ሱራዎችን ቀጥታ ያነባሉ። ለሶላት ሱራዎቹን ያዘጋጃሉ። ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ማንኛውንም የቁርዓን ክፍል ገልጠው ማንበብ ይችላሉ።
ሪከርድ ልምምድከዚህ በፊት: $35.80 USD
$17.90 USD
አንድ ጊዜ ብቻ — ምንም ተጨማሪ ክፍያ
ምን ይላሉ?
በጣም ሀሪፍ ነዉ ወላሂ ሹክረን 🙏
አሰላሙ አለይኩም … ጀዛከላህ ኸይረን። ከልቤ አመሰግናለሁ።
ለልጆቼ ስል ፈለኩ — ኮርሱ ቀላልና ግልጽ ነው። ጀዛካላህ።
ብዙ ሰዎች የሚጠይቁት
- ኮርሱ ክልተመቸዎ ገንዘቡ ይመለሳል — ምንም ጥያቄ አይጠየቁም
- ቴሌግራም ላይ ያናግሩን — በ24 ሰዓት ይፈጸማል
- ሙሉ በሙሉ ያለ ስጋት ይሞክሩ
ዛሬ ይጀምሩ — ነገን አይጠብቁ!
ከ5,000+ ተማሪዎች ጋር ይቀላቀሉ — ምዝገባ ቅጽበታዊ ነው!