ዳሩል ኩብራ የቁርዐን ማዕከል

የስኬት መንደር !

ለመመዝገብ ተከታዩን ቅጽ ይሙሉ ።

❝ከእናንተ ውስጥ በላጩ ቁርአንን ተምሮ ያስተማረ ነው ❞ ረሱል ﷺ

ዳረል ኩብራ የቁርአን ማእከል በማንኛውም ቦታ ሆነው ብቁ የሆኑ ሃፊዘል ቁርአን ኡስታዞችን መድቦ ኑ ቁርአንን ከኛ ጋር ይማሩ ይላል ::

የሚቀሩበት መንገድ በጣም ቀላል እና ከጀማሪ እሰከ ተጅዊድ ሂፍዝን ጨምሮ ለሚማሩ ምቹ ነው :: 

 በተለያዩ ቪድዮ ፋይሎች በመታገዘ እና በቀጥታ ከ ኡስታዙ ጋር በመገናኘት ቁርአንዎን ይማሩ!

 ሲጨርሱ የብቃት ማረጋገጫ ሰርትፍኬት እንሰጣለን ::

 

ቁርዓንን መማሪያ ግዜዎ አሁን ነው !

ከስራዎትም ሆነ ከትምህርቶ ጊዜ በማይሻማ መልኩ የስኬት መንደር በሚል መሪ ቃል እርሶዎን ከቁርአን ንባብ ጋር ለማስተዋወቅ ብቁ የሆኑ ኡስታዞች ተመድቦልዎ በእጆዎ ያለውን ስልክ በመጠቀም ብቻ በተለያዩ አማራጮች ቁርአንን በአጭር ጊዜ ዉስጥ ማንበብ እንዲችሉ ኦንላይን መቅራት የሚችሉበትን መንገድ አመቻችቷል ።

ይሄ ብቻ አይደለም 

የተለያዩ መሰረታዊ የዲን ትምህርቶችንም ጎን ሉጎን እንሰጣለን ።

Follow Us